በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወላጆችን እያስጨነቀ ያለው የልጆች የብዙኀን መገናኛ አቀራረብ መገራት ያሻዋል


please wait

No media source currently available

0:00 0:11:54 0:00

በኢትዮጵያ አዳጊ ልጆችን፣ ከዕድሜያቸው በላይ በኾኑና ማኅበራዊ ጉዳዮችንና ፖለቲካዊ ቧልትን በቀላቀሉ የብዙኀን መገናኛ ፕሮግራሞች ላይ የመጋበዝና እንዲናገሩ የማድረግ ልምድ እየጨመረ መምጣቱን ባለሞያዎች ተናገሩ።

ጅምሩ በዚኹ ከቀጠለ ማኅበረሰባዊ መዛባትን እንደሚያስከትልም ባለሞያዎቹ ገልጸዋል።

በአሁኑ ወቅት፣ በቴሌቪዥንና በዩቲዩብ ቻናሎች የመዝናኛ ዝግጅቶች ላይ አዳጊ ሕፃናቱን እያቀረቡ ለዕድሜያቸው የማይመጥኑ ጥያቄዎችን የመጠየቅና የማሳተፍ ስሑት ልማዶችን ከወዲሁ መግራት የወላጅ ኃላፊነት መኾኑን ባለሞያዎች ይመክራሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ፡፡

XS
SM
MD
LG