በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን የጦር መሳሪያ ቁጥጥር እና የጀርባ ምርመራ እንዲካሄድ ይደግፋሉ


ባይደን የጦር መሳሪያ ቁጥጥር እና የጀርባ ምርመራ እንዲካሄድ ይደግፋሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:51 0:00

በመጪው ኅዳር ወር በአሜሪካ ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ግንባር ቀደም የሆኑት ተፎካካሪዎች፣ በዚህ ሳምንት የምርጫ ዘመቻቸውን አካሂደዋል።

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ከፍተኛ ከሆነ የወንጀል መጠን ጋራ የምትታገለውን ሰሜን ምስራቃዊ ከተማ ሲጎበኙ፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደግሞ ሐርለምን ጎብኝተዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮሊን ፕሬሱቲ፣ ተፎካካሪዎቹ ስለ ጦር መሳሪያ ቁጥጥር ያላቸውን አቋም ቃኝታ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG