አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ኒዠር ውስጥ አሜሪካዊያን ወታደሮች እንዲወጡ የሚጠይቅ ሰልፍ ተካሄደ
በሰሜናዊ ኒዠር አጋዴዝ ከተማ በመቶዎች የተቆጠሩ ሰዎች የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች በከተማዋ ከሚገኘው የጦር ሠፈር እንዲወጡ በመጠየቅ እሁድ ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፉ የተካሄደው አሜሪካዊያኑ ወታደሮች መውጣት እንዲጀምሩ በኒያሜ እና በዋሽንግተን መካከል ስምምነት ስለመደረጉ ምንጮች በተናገሩ ማግስት ነው።
ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም