በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጎርፍ ባደረሰው ጉዳት የዱባይ አየር ማረፊያ እንደተዘጋ ሲሆን ነዋሪዎች ጀልባ ለመጠቀም ተገደዋል


ጎርፍ ባደረሰው ጉዳት የዱባይ አየር ማረፊያ እንደተዘጋ ሲሆን ነዋሪዎች ጀልባ ለመጠቀም ተገደዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:16 0:00

ከባድ ዝናብን ተከትሎ በዱባይ በተከሰተው ጎርፍ ምክንያት፣ በዓለም አቀፉ የአየር ማረፊያ በረራዎች የተቋረጡ ሲሆን፣ በከተማዋ ያሉ የፍሳሽ መተላለፊያዎች ከአቅማቸው በላይ ሆኗል።

በከተማዋ የሚገኙ ነዋሪዎችም ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ ጀልባዎችን ለመጠቀም ተገደዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG