የይገባኛል ጥያቄ በሚነሣባቸው የአማራ እና የትግራይ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ባለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ ሁሉም ወገኖች ለፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት እንዲገዙና ከተንኳሽ ተግባራት እንዲቆጠቡ የፌደራሉ መንግሥት አሳሰበ። ሁሉም ወገኖች ካለፈው ግጭት ትምህርት መውሰድ እንዳለባቸው፣ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ኃላፊ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ፌብሩወሪ 11, 2025
ወጣቶችና የአካባቢያቸው ሰላም
-
ፌብሩወሪ 11, 2025
የወጣቶች የሰላምና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄ
-
ፌብሩወሪ 11, 2025
አዲስ አበባ ላይ የታየው የአውሮፓ ፊልም ፌስቲቫል
-
ፌብሩወሪ 11, 2025
አካል ጉዳተኛ መኾኑ ለሌሎች መደገፊያ ከመሥራት አላገደውም
-
ፌብሩወሪ 10, 2025
ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብአዊነት ትምሕርት ቤት አቋቋመ
-
ፌብሩወሪ 10, 2025
“ደራሮ” የምስጋና በዓል በጌዴኦ