በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዋላዩ የኦሃዮ ግዛት ድጋፍ ወደ ወግ አጥባቂ ፕሬዚዳንታዊ እጩዎች እያጋደለ ነው


ዋላዩ የኦሃዮ ግዛት ድጋፍ ወደ ወግ አጥባቂ ፕሬዚዳንታዊ እጩዎች እያጋደለ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:39 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫዎች፣ የኦሃዮ ግዛት፣ ዋላይ (ስዊንግ ስቴት) በመባል ይታወቃል፡፡ እ.አ.አ ከ1964 እስከ 2016 በተካሔዱ ምርጫዎች፣ ለአሸናፊው ፕሬዚዳንት ወሳኝ በመኾን፣ ለረጅም ጊዜ የአሜሪካን የፖለቲካ አመለካከት አመላካች ኾኖ ቆይቷል።

የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ስካት ስተርንስ ያደረሰን ዘገባ ግን፣ የኦሃዮ ግዛት አሁን የበለጠ ወግ አጥባቂ እየኾነ መምጣቱን ያሳያል፡፡

ይህም፣ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን በድጋሚ ለማስመረጥና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱን በበላይነት ለመቆጣጠር ጥረት የሚያደርገውን ዴሞክራት ፓርቲ እየፈተነው እንደኾነ ያሳያል።

XS
SM
MD
LG