የአየር ንብረት ለውጥን ላገናዘበ አኗኗር መዳበር የተማሪዎች ቁልፍ ሚና
በ16 ዓመት አዳጊ ወጣት፣ ከሦስት ዓመት በፊት የተመሠረተው “የኢትዮጵያ የተፈጥሮ አፍቃርያን” የተሰኘ እንቅስቃሴ፣ በአካባቢ ጥበቃ እና የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ፣ በ12 ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች ግንዛቤ አስጨብጧል። አሁን ደግሞ፣ ከዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ጋራ የመግባቢያ ሰነድ በመፈራረም ቀጣዩን ትውልድ፥ በአካባቢ ጥበቃ ትምህርት፣ በአረንጓዴ ልማት እና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ በማስተማር ተጽእኖ ለመፍጠር የሚያስችል እንቅስቃሴ ጀምሯል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 13, 2025
የቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋት
-
ማርች 12, 2025
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ዳግም ተጀመረ
-
ማርች 11, 2025
የአውሮፓ ኅብረት በትግራይ ያለው ውጥረት እንደሚያሳስበው ገለፀ