በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል “አራተኛ ዙር ወረራ ተፈጽሞብኛል” ሲል ህወሓትን ከሰሰ


የአማራ ክልል “አራተኛ ዙር ወረራ ተፈጽሞብኛል” ሲል ህወሓትን ከሰሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:27 0:00

የአማራ ክልል መንግሥት፣ ህወሓት ሲል የጠራውን ታጣቂ ኃይል፣ በአማራ ክልል እና በሕዝቡ ላይ ለአራተኛ ጊዜ ይፋዊ ወረራ ፈጽሟል፤ ሲል ከሰሰ፡፡

የክልሉ መንግሥት፣ ዛሬ ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ፣ ወረራው÷ የፕሪቶርያውን የሰላም ስምምነት ሙሉ በሙሉ የጣሰ እንደኾነ ገልጿል፡፡

“ወራራ ፈጽሟል” ሲል የከሰሰው አካል፣ በኀይል ከያዛቸው አካባቢዎች እንዲለቅ ክልሉ በመግለጫው ጠይቆ፣ ይህ የማይኾን ከኾነ ግን፣ ክልሉ ሀገርን ከፍርሰት ለመታደግና ሕዝቡንም ከጥቃት ለመከላከል እንደሚገደድ አስጠንቅቋልል፡፡

ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG