በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን ሯጮች ተከሰሱ


ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን ሯጮች ተከሰሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:08 0:00

በቤጂንግ ግማሽ ማራቶን፣ ኾን ብለው ቻይናዊ ሯጭ እንዲያሸንፍ ተባብረዋል፤ በተባሉ ሦስት የኢትዮጵያ እና የኬንያ ሯጮች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው።

በሮተርዳም ማራቶን አትሌት አሸቴ በከሪ አሸንፋለች፡፡ባየር ሌቨርኩሰን፣ የባየርን ሙኒክን የ11 ዓመት የበላይነት በመግታት የመጀመሪያውን የቡንደስሊጋ ዋንጫ አሸነፈ፡፡

የጸጥታ ስጋት ካለ፣ የኦሊምፒኩ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ከወንዝ ወደ ስታዲየም ሊዞር እንደሚችል ማክሮን ተናገሩ።

እነዚኽን እና ሌሎች የስፖርት ዘገባዎችን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG