በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካ ለአጋሮቿ የምታደርገው ወታደራዊ ድጋፍ የመከላከያ ኢንዱስትሪዋን ያሳድገዋል - ተንታኞች


አሜሪካ ለአጋሮቿ የምታደርገው ወታደራዊ ድጋፍ የመከላከያ ኢንዱስትሪዋን ያሳድገዋል - ተንታኞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:06 0:00

የባይደን አስተዳደር እና የዩናይትድ ስቴትስ ህግ መወሰኛ ምክርቤት፣ ለዩክሬን፣ ለእስራኤል እና ለታይዋን የሚሰጠውን እርዳታ በተመለከተ የቀረበውን ረቂቅ ህግ፣ የመጨረሻ ውሳኔ ለመስጠት ስልጣን ያለው የተወካዮች ምክር ቤት እንዲቀበለው እየተጠባበቁ ባሉበት ወቅት፣ ተንታኞች የገንዘብ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው የአሜሪካ አጋሮች ብቻ አይደሉም እያሉ ነው።

የአሜሪካ ድምፅ የመከላከያ ሚኒስትር ዘጋቢ ካርላ ባብ፣ በዚህ ዙሪያ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG