በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዒድ አልፈጥር አከባበር በተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ


የዒድ አልፈጥር አከባበር በተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:26 0:00

የዒድ አልፈጥር አከባበር በተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ

በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በሚገኘው የደጋን መጠለያ ካምፕ ውስጥ፣ የዒድ አልፈጥር በዓል በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተከብሯል፡፡ የዞኑ መንግሥታዊ አመራሮች በተገኙበት በተከናወነው የክብረ በዓሉ መርሐ ግብር ላይ ለተፈናቃዮች ምገባ ተደርጓል፡፡

“አግማስ ኢትዮጵያ” የተባለ አገር በቀል ግብረ ሠናይ ድርጅት፣ ለተፈናቃዮቹ የሚያስፈልገውን ምግብ እና ቁሳቁስ አቅርቧል፡፡

በበዓል አከባበሩ ላይ የተናገሩት የደቡብ ወሎ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ፣ ተፈናቃዮቹን በዘላቂነት ለማቋቋም ሥራዎች ይሠራሉ፤ ብለዋል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG