በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በባሕር ዳር በተፈጸመ ጥቃት አምስት ሰዎች ተገደሉ


በባሕር ዳር በተፈጸመ ጥቃት አምስት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:03 0:00

በባሕር ዳር ከተማ፣ ከትላንት በስቲያ እሑድ ማንነታቸው ባልተገለፀ ሰዎች በተፈጸመ ጥቃት፣ አራት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ አምስት ሰዎች መገደላቸውን፣ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አስታወቀ።

የእሑዱን የባሕር ዳር ከተማ ግድያ ጨምሮ፣ ካለፈው ሳምንት ኀሙስ ጀምሮ፥ በጎንደር፣ በብቸና እና በሞጣ ከተሞች በተፈጸመ ጥቃት፣ 12 ሰዎች መገደላቸውን፣ የከፍተኛ ምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ሼህ መሐመድ አኑዋር፣ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG