በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፍርድ ቤቱ የሽብር ተከሳሾችን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ስሚ አቋረጠ


ፍርድ ቤቱ የሽብር ተከሳሾችን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ስሚ አቋረጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:10 0:00

ሦስት የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ 14 የሽብር ተከሳሾችን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ለመስማት፣ ለዛሬ ማክሰኞ ተቀጥሮ የነበረ ቢኾንም፣ ፍርድ ቤቱ ስሚው እንዲቋረጥ ትእዛዝ ሰጥቷል።

በሌላ በኩል፣ የኢሕአፓ ሊቀ መንበርን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ ስድስት ግለሰቦች፣ በፍርድ ሒደት ላይ እያሉ፣ ዛሬ ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸውን፣ የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ሊቀ መንበር መጋቤ ብሉይ አብርሃም ሃይማኖት ተናግረዋል፡፡ የኢሕአፓ ሊቀ መንበር የረኀብ አድማ መጀመራቸውን እንዳሳወቋቸውም ጠቁመዋል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG