በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ“ኢዮብ ተስፋ” ለኢትዮጵያውያን የልብ ሕመምተኛ ሕፃናት እና ወጣቶች


የ“ኢዮብ ተስፋ” ለኢትዮጵያውያን የልብ ሕመምተኛ ሕፃናት እና ወጣቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:52 0:00

“ኢዮብ የሕፃናት እና ወጣቶች ተራድኦ ድርጅት” ለብዙ ኢትዮጵያውያን የልብ ሕመምተኞች ተስፋን እየፈነጠቀ ነው፡፡

ድርጅቱ፣ “የልብ ቧንቧ ጥበትን” ለማከም የሚረዱ ቁሳቁሶችን ለሆስፒታሎች በድጋፍ እያቀረበ፣ በግላቸው መታከም ያልቻሉ ሰዎች እንዲታከሙ በማገዝ ላይ ይገኛል፡፡

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል፣ የድጋፉ ተጠቃሚ የኾኑ ታካሚዎችን፣ የሆስፒታሉን የልብ ስፔሻሊስት እና የፋውንዴሽኑን ተወካይ አስተያየት አካቶ ኬኔዲ አባተ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡

XS
SM
MD
LG