በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፍኖተ ሰላም ከተማ ዳግም በደረሰ የቦምብ ጥቃት 34 ሰዎች ተጎዱ


በፍኖተ ሰላም ከተማ ዳግም በደረሰ የቦምብ ጥቃት 34 ሰዎች ተጎዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:43 0:00

በፍኖተ ሰላም ከተማ፣ ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ፣ በገበያ ላይ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት፣ 34 ሰዎች ቀላል እና ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው፣ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። የአሜሪካ ድምፅ ዛሬ ሰኞ ያነጋገራቸው የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል ሠራተኛ፣ በጥቃቱ 27 ሰዎች ቆስለው ወደ ሆስፒታሉ መግባታቸውንና ከእነርሱም ውስጥ አንድ ሰው ለተሻለ ሕክምና ወደ ባሕር ዳር ከተማ መላኩን ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG