በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተስፋ የተሰነቀበት "የውጭ ሥራ አቅርቦት"


ተስፋ የተሰነቀበት "የውጭ ሥራ አቅርቦት"
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:58 0:00

የውጭ ሥራ አቅርቦት(Outsourcing) በ1980ዎቹ መገባደጃ ላይ የተጀመረ የሥራ ባህል ነው። በዘርፉ በዋናነት የሚታወቁት ሕንድ እና ቻይና፣ በርካታ ወጣት ባለሞያዎቻቸው አገራቸውን ሳይለቁ ለሌላ ሀገራት ድርጅቶች ዕውቀታቸውንና ክህሎታቸውን እንዲሸጡ አስችለዋል። ይኸው አሠራር በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲስፋፋ ጥረት እያደረገ ያለው፣ የኢትዮጵያ አውትሶርስ ማኅበር፣ ዘርፉ ለበርካታ ወጣቶች አማራጭ የሥራ መስክ ሊኾን እንደሚችል ይሟገታል። ሙሉ ዘገባው ከሥር ተያይዟል።


የውጭ ሥራ አቅርቦት(Outsourcing) በ1980ዎቹ መገባደጃ ላይ የተጀመረ የሥራ ባህል ነው። በዘርፉ በዋናነት የሚታወቁት ሕንድ እና ቻይና፣ በርካታ ወጣት ባለሞያዎቻቸው አገራቸውን ሳይለቁ ለሌላ ሀገራት ድርጅቶች ዕውቀታቸውንና ክህሎታቸውን እንዲሸጡ አስችለዋል።

ይኸው አሠራር በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲስፋፋ ጥረት እያደረገ ያለው፣ የኢትዮጵያ አውትሶርስ ማኅበር፣ ዘርፉ ለበርካታ ወጣቶች አማራጭ የሥራ መስክ ሊኾን እንደሚችል ይሟገታል።

ሙሉ ዘገባው ከሥር ተያይዟል።

XS
SM
MD
LG