በረሃማዋ ናሚቢያ የከረሰምድር ውሃን በመምጠጥ እና አለአግባብ በመንሰራፋት በሚታወቀው የአኬሺያ ዛፍ እና ከስሩ በሚበቅሉት እንጉዳዮች ስትቸገር ኖራለች።
በሃገሪቱ የሚገኝ አንድ ኩባኒያ ከዛፉ ስር የሚያድጉትን ፌንጌ እና እንጉዳዮችን ለአካባቢ ጥበቃ አመቺ በሆነ መንገድ እየቆረጠ ለግንባታ ጠቃሚ ወደ ሆኑ ብሎኬቶችና ጡቦች በመቀየር ላይ ይገኛል።
ቪታሊዮ አንጉላ ከናሚቢያ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።