"እኛ ለእኛ" የወጣቶች አገልግሎት፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ለመቀላቀል ሕልም ያላቸውን ተማሪዎች ለማገዝ የሚንቀሳቀስ የትውልደ ኢትዮጵያውያን ተነሣሽነት ነው።
እስከ አሁን ድረስ ከ150 በላይ ተማሪዎችን በአስፈላጊ ምክሮች እና ሥልጠናዎች ካለሙበት እንዲደርሱ ያገዘው አገልግሎቱ የተመሠረተው፣ የከፍተኛ ትምህርት ዕድልን ለማግኘት የሚገጥሙ ውጣ ውረዶችን ለማቅለል ባለሙ ወጣት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ነው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።