በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኔታንያሁ የአልጃዚራን የእስራኤል ቢሮ እዘጋለሁ አሉ


ኔታንያሁ የአልጃዚራን የእስራኤል ቢሮ እዘጋለሁ አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ለብሔራዊ ደህንነት አስጊ ሆነው የተገኙ የውጭ አገር የዜና አውታሮችን መዘጋት በሚፈቅደው አዲስ ሕግ መሰረት ዋና መቀመጫውን በኳታር ያደረገው የአልጃዚራ የዜና አውታር እስራኤል ውስጥ የሚያካሂደውን ሥራ እንደሚዘጉ ተናገሩ።

ሊንዳ ግራድሽታይን ከኢየሩሳሌም ለአሜሪካ ድምጽ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG