በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዘማች ባሏን የብረታ ብረት ሥራ የቀጠለችው ዩክሬይናዊት


የዘማች ባሏን የብረታ ብረት ሥራ የቀጠለችው ዩክሬይናዊት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:13 0:00

ማሪያ ኮቤትስ ቀደም ሲል የምትሠራው በዩክሬይን ሰሜናዊ ክፍለ ግዛት ቼርኒሂቭ በሚገኝ ቤተ መዘክር ነበር። ባለቤቷ አንድሬ የጦር ሠራዊቱን ተቀላቅሎ ወደ ውጊያ ግዳጅ ከሄደ በኋላ ግን ፊት እሱ ይሠራው የነበረው የብረታ ብረት ሞያ ላይ ተሰማርታለች፡፡

ሌሲያ ባካሌትስ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG