በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ከእስር መፈታት ተቃውሞ ቀረበ


በቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ከእስር መፈታት ተቃውሞ ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:04 0:00

በቀድሞው የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አብዲ መሐመድ ዑመር (በስፋት በሚታወቁበት አጠራር አብዲ ኢሌይ) የአመራርነት ዘመን "ግፍ ተፈጽሞብናል፤" ያሉ የክልሉ ነዋሪዎች፣ አቶ አብዲ መሐመድ "ለሕዝብ ጥቅም" በሚል በመንግሥት ክሳቸው ተነሥቶ ከእስር መለቀቃቸውን ተቃወሙ። ሂዩማን ራይትስ ዋች የተባለው የሰብአዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ኃላፊዋ ላቲሺያ ባደርም፣ የግለሰቡን መፈታት ተቃውመዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG