በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

‘ሩማቶይድ’ የልብ በሽታ ምንድን ነው?


‘ሩማቶይድ’ የልብ በሽታ ምንድን ነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:20 0:00

ስር እንዳይሰድ መከላከል እና በቀላሉም በሕክምና ሊረዳ የሚችል፤ ነገር ግን በአግባቡ እና በጊዜው በሕክምና ካልተረዳ ብርቱ የልብ በሽታ የሚያስከትለውን ‘ሩማቶይድ’ የልብ በሽታ ምንነት የሚያስረዱን ባለሞያ ጋብዘናል።

‘ስትሪፕቶኮከስ’ በሚል መጠሪያ ከሚታወቁ የበሽታ አምጭ ተሕዋስያን ዝርያ የሚመደበውን የዚህን በሽታ ምንነት፣ መከላከያ እና ሕክምና አስመልክቶ ለተነሱት ጥያቄዎች፤ ሞያዊ ማብራሪያ የሚሰጡን ዶ/ር ውብሸት አየነው፣ የልብ በሽታዎች ልዩ ሃኪም እና በሜነሶታ ክፍለ ግዛት የሚገኘው ሄነፒን

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG