በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትራምፕ ለምርጫ ዘመቻቸው ገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ይዘዋል፤ ባይደን በቅርቡ የተደረመሰውን ግዙፍ ድልድይ ይዞታ ሊመለከቱ ነው


የሪፐብሊካኑ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩ ዶናልድ ትረምፕ፣ የፖለቲካ ተቀናቃኛቸው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ካላቸው ለምርጫ ዘመቻ የሚውል ገንዘብ መጠን ክፍተት ለማጥበብ ፍሎሪዳ ላይ ለሚካሄዱት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ሥነ ስርዐት በመሰናዳት ላይ ናቸው። የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሊስያስ ተመራጭ ዕጩዎች ለየምርጫ ዘመቻቸው ገንዘብ ለማሰባሰብ የሚያደርጉትን ሩጫ በተመለከተ አሜሪካውያንን አነጋግራ ያሰናዳችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG