የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት፣ የብሔር ግጭቶችን ቀስቅሰዋል፣በድርጊቱ ተሳትፈዋል በተባሉ የጸጥታ መዋቅር አባላት ላይ ርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ የክልሉ የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ቾውል ኩን ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ ገለፁ።
ባለፈው ሳምንት በጋምቤላ ክልል በታጣቂዎች ተፈጸመ ስለተባለው የመንገደኞች ግድያ በተመለከተ የተጠየቁት ኃላፊው፣ በጥቃቱ ሰዎች መገደላቸውንና መጎዳታቸውን አረጋግጠው፣ ጥቃት ፈጻሚዎቹን ለመያዝም ክትትል እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።