በዩናይትድ ስቴትስ ሜሪላንድ ክፍለ ግዛት ውስጥ፣ ትላንት ማክሰኞ፣ በመርከብ ተገጭቶ በተደረመሰው ትልቁ የባልቲሞር ድልድይ ላይ የነበሩና ደብዛቸው መጥፋቱ የተነገረው ስድስት ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀሩ፣ ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡
ተንታኞችም፣ ከአደጋው ጋራ የተያያዘ የአቅርቦት ችግር ሊፈጠር እንደሚችል ገልጸዋል፡፡
በዜና ክፍላችንና በአሶሺዬትድ ፕሬስ የተጠናቀሩትን ዘገባዎች ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።