በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል ግጭት በድርድር ተቋጭቶ የምክክር ሒደቱ እንዲቀጥል ኮሚሽኑ ጠየቀ


የአማራ ክልል ግጭት በድርድር ተቋጭቶ የምክክር ሒደቱ እንዲቀጥል ኮሚሽኑ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:15 0:00

የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ በአማራ ክልል አንጻራዊ ሰላም ሰፍኖ ሥራውን ለመቀጠል በሚችልበት ጉዳይ ላይ ውይይት ማድረጉን ገልጿል፡፡

በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች የተሳታፊዎች ልየታ ማከናወን እንደሚቻል የክልሉ ባለሥልጣናት መግለጻቸውን የተናገሩት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርኣያ፣ ይኹንና ኮሚሽኑ የራሱን ማጣራት እያደረገ ነው፤ ብለዋል፡፡

በትግራይ ክልል ገና ወደ ሥራ እንዳልተገባ ያመለከቱት ፕሮፌሰር መስፍን፣ በኦሮሚያ ክልል በከፊል በሌሎች ክልሎች ደግሞ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የተሳታፊዎች ልየታ መከናወኑን አስታውቀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG