በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ እና ባይደን በዚህ ሣምንት


ትረምፕ እና ባይደን በዚህ ሣምንት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:48 0:00

ትረምፕ ባለባቸው የሕግ ጉዳይ፤ ባይደን በሃገሪቱ የጤና አጠባበቅ ፖሊሲ ጉዳይ ተጠምደው ሰንብተዋል።

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን መሰንበቻውን በጤና አጠባበቅ ፖሊሲያቸው ላይ ትኩረት ያደረገ የምረጡኝ ዘመቻ ሲያካሂዱ ሰንብተዋል። የፖለቲካ ተቀናቃኛቸው ዶናልድ ትራምፕ በበኩላቸው በኒው ዮርክ ክፍለ ግዛት በቀረበባቸው እና ጥፋተኛ ሆነው በተገኙበት የማጭበርበር ወንጀል ክስ ለተፈረባቸው መቀጮ የሚያስይዙትን የዋስትና ገንዘብ ቀነ ገደቡ ሳልፍ ለማሟላት በያዙት ጥረት ላይ ትኩረት አድርገው አሳልፈዋል።

የአሜሪካ ድምጿ የፖለቲካና የፖሊሲ ጉዳዮች ዘጋቢ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG