በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋርዱላ ዞን ከእገታ የተለቀቁ የቀን ሠራተኞችን መረከቡን አስታወቀ


የጋርዱላ ዞን ከእገታ የተለቀቁ የቀን ሠራተኞችን መረከቡን አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:38 0:00

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋርዱላ ዞን አስተዳዳር፣ ለኅዳሴ ግድብ የደን ምንጣሮ ሥራ በመጓዝ ላይ ሳሉ፣ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በፋኖ ታጣቂዎች ለቀናት ታግተው የቆዩ 271 ሰዎችን መረከባቸውን አስታወቁ፡፡ ከእገታው ያልተመለሱ ሁለት ሰዎች መኖራቸውን የተናገሩ ቤተሰቦቻቸው እና አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የሰጡ ተመላሽ ታጋቾች፣ ሁኔታው ስጋት እንደፈጠረባቸው ተናግረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG