በፀረ - ሽብር እንቅስቃሴ ለአፍሪካ አጋር የነበሩ እንደ ፈረንሳይ የመሳሰሉ ምዕራባዊያን ሀገራት አካባቢውን ጥለው መውጣታቸው ሩሲያ ወታደራዊ ተሳትፎዋን በአካባቢው ላይ እንድታጠናክር እገዛ እያደረገላት ነው ሲሉ ባለሞያዎች ተናገሩ። ሩሲያ በአፍሪካ ያላትን ወታደራዊ ተጽኖ በተመለከተ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ እና እስያ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ሳሙኤል እና ተፈራ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ አቶ ብስራት ከፈለኝን አነጋግረናል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች