በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደ አማካሪ ምክር ቤት እንዲቋቋም ወሰነ


please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

No media source currently available

0:00 5:12 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ሥራዎቹን የሚቆጣጠርለት የአማካሪ ምክር ቤት እንዲቋቋም ወስኖ የመመሥረቻ ደንቡን አጸደቀ።

የአማካሪ ምክር ቤቱ የሚቋቋምበት ደንብ፣ በአዘጋጅ ኮሚቴው ከቀረበው ሐሳብ ውጭ የጸደቀ ነው፤ ያሉት ሦስት በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሟቸውን ገልጸዋል።

የአማካሪ ምክር ቤቱን ስያሜ፣ ተጠሪነትና ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠውን ወንበር አስመልክቶ የሰፈሩ አንቀጾች በደንቡ ውስጥ የጸደቁበትን አግባብ እንደሚቃወሙ ፓርቲዎቹ አስረድተዋል፡፡

የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ከተመሠረተ ከአንድ ዓመት በኋላ የተቋቋመው የአማካሪ ምክር ቤቱ፣ የአስተዳደሩን በጀት ጨምሮ የሥራዎቹን አፈጻጸም እንደሚቆጣጠር ተመልክቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG