በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የታገቱት የቀን ሠራተኞች ተለቀቁ


የታገቱት የቀን ሠራተኞች ተለቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:32 0:00

በኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ አካባቢ ለሚከናወን የደን ምንጣሮ በመጓዝ ላይ ሳሉ፣ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ በፋኖ ታጣቂ ቡድን የተያዙ የቀን ሠራተኞች ከ25 ቀናት በኋላ ዛሬ መለቀቃቸውን ቀጣሪ ድርጅቱ አስታወቀ።

ድርጅቱ ሠራተኞቹን ለማስለቀቅ በአጠቃላይ ስድስት ሚልዮን ብር ለፋኖ ታጣቂዎች መክፈሉን ገልጿል። የአማራ ፋኖ በጎጃም ቃል አቀባይ፣ ቡድናቸው የተቀበለው ገንዘብ እንደሌለ ገልፀው አስተባብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG