በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የታገቱት የቀን ሠራተኞች አልተለቀቁም


የታገቱት የቀን ሠራተኞች አልተለቀቁም
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:54 0:00

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አካባቢ ለሚከናወን የደን ምንጣሮ በመጓዝ ላይ ሳሉ፣ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ በፋኖ ታጣቂ ቡድን የተያዙ የቀን ሠራተኞች ይህ ዘገባ እስከተጠናቀቀበት ድረስ አልተለቀቁም።

ቀጣሪው ኩባንያ በገንዘብ ክፍያ ካስለቀቃቸው በኋላ በድጋሚ መያዛቸውን የገለፀ ሲሆን፣ታጣቂ ቡድኑ በበኩሉ፣ እስከ አሁን ለመረከብ የመጣ አካል አለመኖሩን ገልጿል፡፡ ቀይ መስቀል የቀን ሠራተኞቹን ለማስለቀቅ እየሠራ እንደሚገኝ ጠቁሟል። በዚህ ዙሪያ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG