ኒው ዮርክ የደረሱት የሴኔጋል ፍልሰተኞች ፈተና
- ቪኦኤ ዜና
ከሁለት ዓመታት በፊት ጀምሮ፣ ከቬንዙዌላ እና ከሌሎችም የላቲን አሜሪካ ሀገራት በመጡ ፍልሰተኞች የተጥለቀለቀቸው የኒው ዮርክ ከተማ፣ ባለፈው አንድ ዓመት ደግሞ በሦስት እጥፍ ጭማሪ ያሳዩትንና ከምዕራብ አፍሪካ የመጡትን ፍልሰተኞች በማስተናገድ ላይ ትገኛለች። አረን ራነን ከኒው ዮርክ ከተማ የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ⤵️
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች