በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እያተረፉ ያሉት የናይጄሪያ ፊልሞች


please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

No media source currently available

0:00 0:02:28 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

 ኖሊዉድ በመባል የሚታውቀው የናይጄሪያ የፊልም ኢንዱስትሪ፣ በዓለም ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ፊልሞች ለዕይታ በማቅረብ ከሕንዱ ቦሊውድ በመቀጠል ግዙፉ ነው፡፡የኖሊዉድ ፊልሞችም፣ በጥበባዊ ይዘታቸውና ጥራታቸው በማደግ በቦክስ ኦፊስ ላይ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ ጀምረዋል፡፡ የቲሞቲ ኦቢዙን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች።

XS
SM
MD
LG