No media source currently available
ናይጄሪያ የኢንተርኔት አቅርቦት ተደራሽነትን በማሳደግ ፣ድህነትን በመቀነስ እና ዲጂታል ሥራ ፈጠራን በማበረታታት በአፍሪካ እያደገ የመጣው የምጣኔ ሐብት ዕድገት ተጋሪ እንደኾነች ዓለም ባንክ በቅርቡ አስታውቋል። ሀገሪቱ ወንዶች እና ሴቶች እኩል የኢንተኔት አቅርቦት ተደራሽነት እንዲኖራቸው ትኩረት አድርጋ በመሥራት ላይ ትገኛለች። የአሜሪካ ድምጹ ጊብሰን ኤሜካ ከአቡጃ ያደረሰንን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች።