በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለት የቀድሞ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች ክስ ተቋርጦ ተፈቱ


 ሁለት የቀድሞ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች ክስ ተቋርጦ ተፈቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:43 0:00

የፍትሕ ሚኒስቴር ክስ በማቋረጡ የተፈቱት፣ የኢትዮጵያ ብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (በእንግሊዘኛ ምኅጻሩ ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዲሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው እና የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ሞሐመድ ዑመር ናቸው፡፡ ከአምስት ዓመት በላይ በእስር የቆዩት ሁለቱ የቀድሞ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተፈተው ከቤተሰቦቻቸው ጋራ መገናኘታቸውንም ጠበቆቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ አረጋግጠዋል፡፡

XS
SM
MD
LG