በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትግራይ ክልል ተወካዮች ጋራ ተወያዩ


ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትግራይ ክልል ተወካዮች ጋራ ተወያዩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከጦርነቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከትግራይ ክልል የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋራ ዛሬ ዐርብ በአዲስ አበባ ተወያይተዋል።

“በክልሉ ሰላምንና ልማትን ለማስገኘት ያለን ቁርጠኝነት ሁልጊዜም የጸና ነው፤” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው አንዳንድ የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው፣ “ውይይቱ በሰከነ መንፈስ የተካሔደ ነበር፤” ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG