የቱርክ መንግሥት፣ በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለማስቆም የወሰደው ርምጃ አመርቂ እንዳልኾነ፣ ለሴቶች ደኅንነት የቆሙ ተሟጋቾች ይተቻሉ።
እ.አ.አ ባለፈው 2023፣ ቢያንስ 403 ሴቶች አብሯቸው በሚኖር ወይም በሕግ በተለዩት ባላቸው ወይም በሌላ ወንድ እጅ ተገድለዋል። አዲሱ ዓመት 2024 ከባተም ወዲህ፣ 71 ሴቶች ተገድለዋል።
በአሶሺዬትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ሪፖርት ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።