መግለጫውን ካወጡት ድርጅቶች አንዱ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል ዋና ዲሬክተር አቶ ያሬድ ኀይለ ማርያም ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ረቂቅ ከመጽደቁ በፊት ለውይይት መቅረብ እንዳለበት አመልክተዋል፡፡
ከሽግግር ፍትሕ ትግበራ በፊት ግጭቶች እንዲፈቱ የሲቪል ማኅበራት ጠየቁ
በኢትዮጵያ አሁን ያለው የሰላም ዕጦት፣ የሽግግር ፍትሕን ለመተግበር እንደማያስችል የገለጹ ስምንት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ በቅድሚያ ግጭቶች መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ፡፡ ድርጅቶቹ፣ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲውን አስመልክተው ባወጡት ያጋራ መግለጫ፣ መንግሥት ከግምት ማስገባት ይኖርበታል ያሏቸውን ምክረ ሐሳቦች አቅርበዋል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት፣ “ከባድ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ፈጽሟል የተባለው የኤርትራ ሠራዊትም ተጠያቂ የሚሆንበት አሠራር ሊኖር ይገባል፤” ብለዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች