በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በጦርነት ዋና ተጠቂ ሴቶች ስለሆኑ ለሰላም እንሥራ”-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ


“በጦርነት ዋና ተጠቂ ሴቶች ስለሆኑ ለሰላም እንሥራ”-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00

በጦርነት ዋና ተጠቂዎች ሴቶች እንደኾኑ የተናገሩት የኢትዮጵያ ርእሰ ብሔር ሣህለ ወርቅ ዘውዴ፣ “በአገሪቱ ያለው የእርስ በርስ ጦርነት እንዲያበቃ ለሰላም እንሥራ፤” ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ዛሬ በአዲስ አበባ በተከበረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሥነ ሥርዓት ላይ የተናገሩት ፕሬዚዳንቷ፣ የሴቶች እኩልነት ይበልጥ እንዲረጋገጥ አሁንም ትግል ይፈልጋል፤ ብለዋል፡፡

በበዓሉ አከባበር ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የሴቶችን እኩልነት ለማረጋገጥና ችግሮቻቸውን ለመፍታት ልዩ ልዩ ሥራዎች እንደተከናወኑ ጠቅሰው፣ አሁንም ግን ብዙ ክፍተቶች እንዳሉ አመላክተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG