በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰሜን ኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማስቀጠል ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ


የሰሜን ኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማስቀጠል ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:42 0:00

በአማራ አፋር እና ከፊል ትግራይ ክልሎች የተቋረጠውን ኤሌትሪክ ኃይል ለማስጀመር እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። አገልግሎቱ የተቋረጠው በኤሌክትሪክ ኀይል መሥመሮች ላይ ደረሰ የጦር መሳሪያ ጥቃት መሆኑን የአማራ ክልል ፖሊስ እና ኤሌትሪክ ኃይል ገልፀዋል። በጥቃት አድራሾቹ ማንነት ላይ መንግሥትና የፋኖ ታጣቂዎች እየተወነጃጀሉ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG