በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአሜሪካ ምርጫ "ሱፐር ቱስዴይ" ተካሂዶ ዋለ


በአሜሪካ ምርጫ "ሱፐር ቱስዴይ" ተካሂዶ ዋለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:24 0:00

በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን " ሱፐር ቱስዴይ" ተብሉ በሚጠራው በዚህ ቀን፣ በቅድመ ምርጫ ሂደት ለመሳተፍ ወደ ምርጫ ጣቢያ አምርተዋል።

ባልደረባችን እንግዱ ወልዴ፣ በዋሽንግተን አቅራቢያ፣ በቨርጂኒያ ግዛት ውስጥ በምትገኘው አርሊንግተን ከተማ ባለ አንድ የምርጫ ጣቢያ ተገኝቶ የቀጥታ ዘገባ ልኳል።

"ሱፐር ቱስዴይ" ምንድን ነው? ከሌሎቹ የቅድመ ምርጫ ሂደቶች ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?

በቅድመ ምርጫ ሂደቱ የሁለቱ ፓርቲዎች፣ ወይም ፓርቲዎቻቸውን ለመወከል ከፊት ረድፍ የሚገኙት እጩዎች አቋም ምን ይመስላል?

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍ/ቤት ከምርጫው ጋራ የሚገናኝ አንድ ውሳኔ ትናንት ሰኞ አሳልፏል፣ ውሳኔው ምን ነበር?

ቀጣዩ ሂደት ወይም ቀጥሎ የሚሆነው ምንድን ነው?

የሚሉት ጥያቄዎች በዘገባው መልስ አግኝተዋል፡፡

XS
SM
MD
LG