በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዋይት ሐውስ ለጋዛው የስድስት ሳምንታት ተኩስ አቁም ተስፋ አድርጓል


ዋይት ሐውስ ለጋዛው የስድስት ሳምንታት ተኩስ አቁም ተስፋ አድርጓል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:29 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ፣ በጋዛ ለስድስት ሳምንታት እንደሚቆይ ለሚጠበቀው የተኩስ አቁም ስምምነት ያላቸውን ድጋፍ፣ ትላንት ሰኞ በድጋሚ ገልጸዋል፡፡

ሃሪስ ከእስራኤል የጦር ካቢኔ ከፍተኛ አባል ጋራ የተወያዩ ሲኾን፣ ግጭቱ ከተጀመረ አምስተኛ ወሩን አስቆጥሯል።

ተንታኞች እና ተቃዋሚዎች ግን፣ ግጭቱን ለመፍታት የሚደረጉ ድርድሮች፥ የባይደን አስተዳደር ሊገልጻቸው በማይፈልጋቸው ነጥቦች ላይ በመመሥረታቸው፣ ዋይት ሐውስ የረመዳን ጾም ከመግባቱ በፊት ባስቀመጠው ቀነ ገደብ ውስጥ ከስምምነት ላይ ላይደረስ ይችላል፤ ይላሉ፡፡

የቪኦኤዋ አኒታ ፓወል ከዋይት ሃውስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG