በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

​ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት እና አዳጊዎች የዓድዋን ድል ዘከሩ


​ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት እና አዳጊዎች የዓድዋን ድል ዘከሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:58 0:00

ኢትዮጵያውያን በጣልያን ቅኝ ገዥ ኀይል ላይ የተቀዳጁትን የዓድዋ ድል በዘከሩበት ዕለት፣ በቨርጂኒያ ግዛት የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት እና አዳጊዎች በበኩላቸው፣ በልዩ የኪነ ጥበባት መርሐ ግብር የድሉን 128ኛ ዓመት አክብረዋል። አቡጊዳ የቋንቋ እና ባህል ተቋም ባዘጋጀው በዚሁ ልዩ መርሐ ግብር ላይ፣ ከመዝናኛ ዝግጅቶች የተሻገሩ የቁም ነገር ሁነቶችም ተከውነዋል፡፡


ኢትዮጵያውያን በጣልያን ቅኝ ገዥ ኀይል ላይ የተቀዳጁትን የዓድዋ ድል በዘከሩበት ዕለት፣ በቨርጂኒያ ግዛት የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት እና አዳጊዎች በበኩላቸው፣ በልዩ የኪነ ጥበባት መርሐ ግብር የድሉን 128ኛ ዓመት አክብረዋል።

አቡጊዳ የቋንቋ እና ባህል ተቋም ባዘጋጀው በዚሁ ልዩ መርሐ ግብር ላይ፣ ከመዝናኛ ዝግጅቶች የተሻገሩ የቁም ነገር ሁነቶችም ተከውነዋል፡፡

XS
SM
MD
LG