በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በግላስጎው


ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በግላስጎው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:12 0:00

በስኮትላንድ ግላስኮው በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሁለት የወርቅ፣ አንድ የብር እና አንድ ነሃስ በድምሩ አራት ሜዳሊያዎችን አግኝተዋል። ኤቢሳ ነገሰ የውድድሩን ማጠቃለያ በተመለከተ ያሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG