በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋናዊው የፎቶ ግራፍ ጋዜጠኛ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ለማነቃቃት እየሠራ ነው


ጋናዊው የፎቶ ግራፍ ጋዜጠኛ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ለማነቃቃት እየሠራ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:03 0:00

የአካል ጉዳተኛ ለሆኑ ተማሪዎች ያሏቸው የሞያ አማራጮች የተወሰኑ መስለው ሊታዩ ይችላሉ። አንድ ጋናዊ ጋዜጠኛ ታዲያ የፎቶ ግራፍ ጋዜጠኝነት ሞያን በመጠቀም መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት ተማሪዎች ያላቸውን ዕድል ለማስፋት የሚያግዝ ሥራ በመሥራት ላይ ነው።

ሴናኑ ቶርድ ከሳቬሉጉ ጋና ያደረሰን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG