በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሸዋ ሮቢት ከተማ በመንግሥት እና የፋኖ ታጣቂዎች ውጊያ ከእንቅስቃሴ ታቅባለች


ሸዋ ሮቢት ከተማ በመንግሥት እና የፋኖ ታጣቂዎች ውጊያ ከእንቅስቃሴ ታቅባለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:06 0:00

በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋ ሮቢት ከተማ እና ዙሪያውን ባሉት የቀወት ወረዳ ቀበሌዎች፣ በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ከትላንት እሑድ ጀምሮ እስከ ዛሬ ረፋድ ውጊያ ሲካሔድ መቆየቱን የአካባቢው ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡

በውጊያው “ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ደርሷል፤” ያሉት አስተያየት ሰጭዎች፣ የነዋሪዎች እንቅስቃሴ አለመኖሩንና የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት መዘጋታቸውን ተናግረዋል። ደረሰ ስለተባለው ጉዳት የከተማ አስተዳደሩን በስልክ ለማናገር ሙከራ አድርገን አልተሳካም። መንግሥት እስከ አሁን በጉዳዩ ላይ የሰጠው መግለጫ የለም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG