በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰላም እጦት እንቅፋት የሆነበት የአፍሪካ ትምህርት አጀንዳ


የሰላም እጦት እንቅፋት የሆነበት የአፍሪካ ትምህርት አጀንዳ 
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

No media source currently available

0:00 6:44 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

የሰላም እጦት እንቅፋት የሆነበት የአፍሪካ ትምህርት አጀንዳ 

ከሳምንታት በፊት የተጠናቀቀው የአፍሪካ ህብረት 37ኛው የመሪዎች ጉባዔ አጀንዳ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የተደገፈ ሁሉን ያማከለ ትምህርትን በአህጉሪቱ ተደራሽ ማድረግ ነበር። ይሁን እንጂ በዋናነት ጉባኤው ትኩረቱን በአህጉራዊ ሰላም እና ደህነንት እንዲሁም በቀጠናዊ ግጭቶች ያተኮረ ሆኖ አልፏል።

የኒው ሆራይዘን ፓን አፍሪካኒዝም ሲቪክ ተቋም ባልደረባ ሕይወት አዳነ፤ ‘አፍሪካ በትምህርት ላይ የያዘችውን ግብ ለማሳካት ሰላም ቀዳሚው ጉዳይ ታይቶበታል' ትላለች። አፍሪካዊያን መሪዎች ሊያሳኳቸው የያዟቸውን የአጀንዳ 2063 ግቦች ለማሳካትም በዋናነት ዘላቂ ሰላም ማስፈን እና ከምጣኔ ሀብት ጥገኝነት መላቀቅ እንዳለባቸውም ከአሜሪካ ድምጽ ጋር በነበራት ቆይታ አጋርታለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG