ለዐሥር ዓመታት በኢትዮጵያ የተለያዩ ፍርድ ቤቶት በዳኝነት ሞያ ያገለገለችው ሊያ ተረፈ መሰረታዊ የሕግ ዕውቀት ክፍተትን ለማጥበብ ትጥራለች። በሥራዋ አጋጣሚ የታዘበችውን በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለውን ክፍተት ለመሙላትም ከሕግ ጋራ የተያያዙ ዕውቀቶችን የሚያስጨብጡ፣ በቴሌቭዥን እና በማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የሚቀርቡ ፕሮግራሞችን ታሰናዳለች። ሀብታሙ ስዩም ከሊያ ተረፈ ጋራ ያደረገው ቆይታ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መሰረታዊ የሕግ ዕውቀትን ክፍተት ለማጥበብ የምትተጋዋ ወጣት
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች