በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳን ፍራንሲስኮ ለአስርት አመታት ለዘለቀው ዘረኛ ፖሊሲዎች ጥቁር ነዋሪዎችን ይቅርታ ጠየቀ


ሳን ፍራንሲስኮ ለአስርት አመታት ለዘለቀው ዘረኛ ፖሊሲዎች ጥቁር ነዋሪዎችን ይቅርታ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:19 0:00

የሳን ፍራንሲስኮ ባለሥልጣናት፣ ከተማዋ በአፍሪካ አሜሪካውያን እና በእነሱ ተወላጆች ላይ ላደረሰችው ዘረኝነት እና መድልኦ በይፋ ይቅርታ በመጠየቅ፣ በአሜሪካ ተመሳሳይ ይቅርታ የጠየቁ ዘጠኝ ግዛቶችን ተቀላቅላለች። የአፍሪካ አሜሪካውያን የካሳ አማካሪ ኮሚቴ በበኩሉ በከተማዋ የሚታየውን የሀብት ልዩነት ለማጥበብ፣ ለእያንዳንዱ ጥቁር አዋቂ 5 ሚሊየን ዶላር የአንድ ጊዜ ክፍያ እንዲሰጠው ጠይቋል።

በአሶሽየትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG